tag:blogger.com,1999:blog-1314290561313271725.post4663483442578861803..comments2023-08-01T18:55:32.758-07:00Comments on ZELALEM TILAHUN (የ እናቱ ልጅ): የአስመሳዮች ዘመንzhttp://www.blogger.com/profile/04474900919679214082noreply@blogger.comBlogger3125tag:blogger.com,1999:blog-1314290561313271725.post-39145136703185634282015-06-24T03:38:30.946-07:002015-06-24T03:38:30.946-07:00ከዚያም የዓለም ያስመሳይነት ዘመን ያበቃል፡፡ መቼ? ይህን ታላቁ መፅሃፍ እንዳለ...ከዚያም የዓለም ያስመሳይነት ዘመን ያበቃል፡፡ መቼ? ይህን ታላቁ መፅሃፍ እንዳለው፣ ባለቅኔው እንደዘረፈው፣ ከያኒው እንዳዜመው ጊዜ ለኩሉ ብለን እንለፍ፡፡Kebede Whttp://googlenoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-1314290561313271725.post-44299381598622947662015-06-22T01:08:55.762-07:002015-06-22T01:08:55.762-07:00“አየህ ልጀ ይች ዓለም በሁለት ተቃራኒ ነገሮች የተሞላች ናት፡፡ ደግ-ክፉ፣ እው...“አየህ ልጀ ይች ዓለም በሁለት ተቃራኒ ነገሮች የተሞላች ናት፡፡ ደግ-ክፉ፣ እውነት-ውሸት፣ ጨለማ-ብርሃን፣ ሀብታም-ድሃ፣ ፃድቅ-ኃጥዕ፣ ደስታ፣ኀዘን፣ ገዥ-ተገዥ፣ አለቃ-ጭፍራ፣ ብቻ ብዙ ናቸው፡፡ ልጀ ይህች ዓለም ጥሩና የተሻለች ልትሆን የምትችለው ሁለቱን ለማሰታረቅ በምናደርገው ጥረት ነው፡፡Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-1314290561313271725.post-81099250934244264472015-06-22T01:07:49.865-07:002015-06-22T01:07:49.865-07:00ልጀ መሬት ለሚበላው ስጋህና ማንነትህ ብለህ በአድርባነት ከምትኖር ይልቅ ስለሃቅ...ልጀ መሬት ለሚበላው ስጋህና ማንነትህ ብለህ በአድርባነት ከምትኖር ይልቅ ስለሃቅና ስለ እውነት ብለህ ተገፍተህ ብትኖር ለህሊናህ ሰላምን ለነፍስህ እረፍትን ታገኛለህ፡፡ በመጭው ዘመን ትውልድም በመልካም የመታሰብ እድል ይኖርሃል፡፡” Anonymousnoreply@blogger.com