ZELALEM TILAHUN (የ እናቱ ልጅ)
በዚህ ድህረ ገፅ በማህበራዊ ህይወት፣ ባህል፣ታሪክ፣ ሐይማኖት ና ጤና ላይ ያተኮሩ መጣጥፎች ይቀርባሉ፡፡
(Move to ...)
ዋና ገጽ (Home)
▼
Friday, April 19, 2013
አዎን እኖራለሁ
ምላሴን
ሲመረኝ
በጨው
እያጣፈጥሁ
ክፉውን
ስሰማ
በጎውን
እያሰብሁ
ንዴት
ሲያቃጥለኝ
ሻወር
እየወሰድሁ
ቀን
ያለፋል
እያልሁኝ
ቀናት
እየቆጠርሁ
እንዲህ
እጓዛለሁ
እንዲህ
እኖራለሁ
ህሊናየን
ትቼ
ለስጋ
እያደላሁ
ነፃነቴን
ትቸ
ሆዴን
እየሞላሁ
‹
›
Home
View web version