ZELALEM TILAHUN (የ እናቱ ልጅ)
በዚህ ድህረ ገፅ በማህበራዊ ህይወት፣ ባህል፣ታሪክ፣ ሐይማኖት ና ጤና ላይ ያተኮሩ መጣጥፎች ይቀርባሉ፡፡
(Move to ...)
ዋና ገጽ (Home)
▼
Tuesday, August 3, 2021
ላለማልቀስ መጨከን‼️
›
ወቅቱ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ጃፓን ክፉኛ ተደቁሳለች። ምድር የሬሳ ማሳ ሆናለች። የአሜሪካው ፎቶግራፈር አንድ ህፃን ላይ ቀልቡ አረፈ። ቤተሰቦቹን ያጣ፣ የሞተ ታናሽ ወንድሙን...
ፍቅር ያሸንፋል!!
›
(የቴዲ አፍሮ ንግግር) በታሪካዊዋና በገናናው ጀግና በዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ሃገር በሆነችው የጐንደር ከተማ በተዘጋጀው በዚህ የምረቃት መርሀ ግብር ላይ የታደማችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ ክቡራን እንግዶች ክቡራትና ክቡ...
Monday, February 17, 2020
#ውሸታሙ_ዓብይ ወይስ #ተመስገን?
›
ከሰኔ 15 ማግስት ጄኔራል አሳምነውን በተመለከተ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መፅሔት አንድ ሐተታ ፅፎ ነበር።ቃል በቃል ባይሆንም እንዲህ ይላል ተመስገን " ዝዋይ ማረሚያ ቤት ጄ/አሳምነው ጋር አብረን...
Saturday, May 18, 2019
ፓስተር፣ወታደርና ዶክተር
›
ሙጋቤ በአንድ ወቅት እንዲህ አሉ አሉ፡፡ ባይሉም እኔ አልሁ፡፡ሃቁ ደረቅ ሃቅ ስለሆነ፡፡ የአፍሪካን ተማሪዎች በአራት ካታጎሪ ከፈሏቸው፡፡ ምን ብለው ? 1) የአፍሪካ በጣም ጎበዝ ተማ...
›
Home
View web version