ZELALEM TILAHUN (የ እናቱ ልጅ)
በዚህ ድህረ ገፅ በማህበራዊ ህይወት፣ ባህል፣ታሪክ፣ ሐይማኖት ና ጤና ላይ ያተኮሩ መጣጥፎች ይቀርባሉ፡፡
(Move to ...)
ዋና ገጽ (Home)
▼
Friday, November 15, 2013
ህይወቴ
ህይወቴ ሜዳ ናት
የጠገበ ሁሉ- ኳስ ሚጫወትባት
ህይወቴ መንገድ ናት
ባለጊዜው ሁሉ የሚደፈጥጣት
ህይወቴ መሬት ናት
ባለጊዜው ቱጃር ቤት የሚሰራባት
ሕይወቴ ባዶ ናት
የምትመካበት መጠጊያ የሌላት
‹
›
Home
View web version