ZELALEM TILAHUN (የ እናቱ ልጅ)
በዚህ ድህረ ገፅ በማህበራዊ ህይወት፣ ባህል፣ታሪክ፣ ሐይማኖት ና ጤና ላይ ያተኮሩ መጣጥፎች ይቀርባሉ፡፡
(Move to ...)
ዋና ገጽ (Home)
▼
Friday, March 31, 2017
(‹ያለመቻል ግጥም››)
ልፅፍልሽ ብዬ፡
እንደ ገዳም መናኝ ቀልቤን ስሰበስብ
ለ አንቺነትሽ ቅኔ ገላጭ ቃላት ሳስብ
እንደ ርደ-መሬት ትዘላለች ልቤ
ፅሞናዬ ጠፍቶ ይበተናል ቀልቤ
‹‹ ፈዝዤ እቀራለሁ››
ጎንበስ ብሎ መፃፍ ተስኖት ወገቤ
Sunday, March 19, 2017
ለ ዝሆኖች ሲባል…
እዚያ
ማዶ
ከ
ሰማይ
ተዋዶ
የታላቅነት
ታሪክ
..
በታዛቢነት
ቆሟል
ትናንት
ለ
ነገ
..
አፉን
ከፍቶ
ይናገራል
!
.
ወዲ
ማዶ፡
ትውልድ
ግራ
ተጋብቶ
እግሩ
ወደ
መራው
ያዘግማል
ትናንቱን
እየሻረ
ዛሬውን
ያሞግሳል
!
;
መሃል
ባለው
ገደል
አንዱ
አንዱን
ሲበድል፤
Tuesday, March 14, 2017
ብርሃን
ሩጫ
~
በሚያልፍ
ዘመን
ላይ
እንደ
ገለባ
እሳት
~
በ
ሚከስም
ንዋይ
፤
ከ
ስነ
ሰብዕ
በታች
~
ከማንነት
ማዶ
በ
ዛሬነት
ግርዶሽ
~
ነጋችን
ተጋርዶ
ልክ
እንደ
ይሁዳ
~
ሰው
ገንዘብን
ወዶ
.
.
ገዳይ
ከሟች
ጋራ
~
በ
አንድ
እያደረ
እንግዲህ
ሰው
ማመን
~
እንደ
ዋዛ
ቀረ
--------------0----------------
(
ዘላለም፡
29-07-08
)
Friday, March 3, 2017
♥ አድዋ ♥
ወይ
አንቺ
አድዋ
!
የጥቁር
ህዝብ
ትንሳኤዋ
!
በኩረ
ነፃነት
ምሰሶዋ
!
-------------
የደመና
ጥግ
~
የሰማይ
ክሳድ
የሐበሻ
ዘር
~
የወኔ
ሞረድ
ለ
አፍሪካ
ጭቁን
~
የነፃነት
በር
መክፈቻ
ቁልፏ
~
የ
‘
ይቻላል
’
ድር
የማንዴላ
ኃይል
~
የሉተር
ህልም
መነሻ
ሃሳብ
~
ትንቢተ
ዓለም
አድዋ
አንቺ
ነሽ
!
የሐበሻ
ዘር
~
በደም
የፃፈሽ
‹
›
Home
View web version