Labels
- ሐይማኖት (Religion) (8)
- ማህበራዊ ጉዳይ (Social Affair) (42)
- ሳይንስና ቴክኖሎጂ (Science and Technology) (4)
- ባህል (Culture) (11)
- ታሪክ (History) (20)
- ከመፅሐፍት ዓለም (from books) (6)
- የጉዞ ማስታወሻ (Journey’s log) (4)
- ግጥም (Poam) (44)
- ጤና (Health) (3)
Tuesday, December 25, 2012
Saturday, December 22, 2012
ተረት ተረት
ተረት በሀገራችን ትልቅ ቦታ አለው፡፡
የማህበረሰቡን ብስለት፣ ኑሮ ፣መስተጋብርና አመለካክት የማሳየት አቅም አለው፡፡ እስኪ ከዚህ በታች ስለ አንድ ብልጥ ልጅ
የሚተርክ የአፋር ተረት ላውራችሁ፡፡
ተረት ተረት ---የመሰረት/የላም በረት
በአንድ ወቅት በጣም ብልጥ የሆነ የ15 ዓመት እድሜ ያለው የአፋር ተወላጅ ልጅ ነበር፡፡ ሆኖም ይህ ልጅ በቤቱ ውስጥ ይደረግ የነበረውን መጥፎ ነገር ያውቅ ስለነበረ ሁልጊዜ ያዝንና ይበሳጭ ነበር፡፡ አባቱ ከእናቱ ገረዶች ከአንድዋ ጋር በድብቅ ይባልግ ነበር፡፡
Friday, December 21, 2012
አንችን ሞት አይንካሽ
የቱን ተናግሬ የትኛውን ልተው
ምን ቋንቋ
ልጠቀም በምን ቃላት ላውራው
ምን ምሳሌ ልፍጠር በምን ልመስለው
እንዴትስ ልዘርዝር ከየት ልጀምረው
እፁብ እፁብ ብዬ ዝም ልበል በአንክሮ
ዘላለም ይኖራል በውስጤ ተቀብሮ
ለዚህ ያደረሰኝ የናትነት ፍቅርሽ
ዛሬም ያፅናናኛል ብለይም ከፊትሽ
የአንችን ክፉ አልስማ እናቴ እባክሽ
በእኔ ዕድሜ ኑሪ አንችን ሞት አይንካሽ
For my beloved mother,ኅዳር 2003
For my beloved mother,ኅዳር 2003
Subscribe to:
Posts (Atom)