Sunday, June 7, 2015

›››የሐበሻ ጀብዶ›››የኢትዮጵያውን የነፃነት ተጋድሎ›››


                                        ለፒዲኤፍ ይህንን ይጫኑ
ኢትዮጵያዊ ነህ? ሐበሻ ነህ? ሐበሻ ከሆንክ መጀመሪያ የሐበሻ ጀብዶንና ቀይ አንበሳን አንብብ፡፡ የቅድመ አያትህ፣ የአያትህና የአባትህ ታሪክ ነው፡፡ ዘመን የማይሽረው የሀበሻ ወኔ፣ ችግር ማይበግረው ጀግንነት፣ ሀገር ወዳድነትና ዘላለማዊ የሆነ የወገን ፍቅር በቀይ ቀለም የተከተቡበት ድንቅ መፅሐፍ፡፡ ስለማንነትህና ስለ ዘርህ አትጨነቅ ብቻ ሀባሻ ሁን፡፡ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ትግሬ የትኛውንም የኢትዮጵያ ዘር ብትሆንም ይህ ያንተ የሀበሻው ታሪክ ነው፡፡ ቅድመ አያትህ፣ አያትህ፣ አባትህ ወይም ከወገኖችህ አንዱ አድዋ ነበር፤ ማይጨው ነበር፣ አቢ አዲ ነበር፣ መቀሌ ነበር፣ ኮረም ነበር፣ ተከዜ በረሃ ነበር፤ ኢትዮጵያን ከጠላት ሊታደግና ያልተበረዘ ማንነት ሊያወርስህ፡፡ አንተ የነዚያ ጀግኖች ውጤት ነህ፡፡ አጥንታቸውን ከስክሰው፣ ደማቸውን አፍሰው በከፈሉልህ መስዋትነት ቀና ብለህ የምትጓዝ ነፃ ትውልድ! አንበው ቢያንስ ማንነትህና ታሪክህ ነው! ማንነቱን በትክክል የተረዳና ታሪኩን የሚያውቅ ትውልድ ማንም በደነፋ ቁጥር አይበረግግም፤ ታሪክ ጠቅሶ መፅሐፍ አስደጉሶ ስለማንነቱ ይከራከራል እንጂ፡፡


የቼክ ወላ ኑትና በኢትዮ-ጣሊያን ጦርነት አብረው በተዋጉት ፓር ጻፈ ሽስ (Habesska Odyssea) ርዕ ያዩ ያት ተታተመ ይህ ያውያን ይለ ሴ ዘመ ኢጣሊያን ጋር ትን መራር ርነ የምትተር እውነተኛ ሪክ ወሻ ናት። ክብር ይግባቸውና ቶ ተጫነ  ይህንን መፅሐፍ ጀብዱ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተርጉመው በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ፕሬስ ለህትመት ብርሃን አብቅተውታል፡፡ ፏን የጻፉት ፓር ህል ቆይታ ገዋል ለመጀመሪያ የአባይ ወንዝ ለግተል ሲሆን ለተኛ ተመለሱት ሪቱ ርነ ዋዜ ዲና ውን ቆይታ እና የያኔ አዲ እና ሁኔ ምን ይመ እንደነታዘቡትን ጽሀ  አቅዋል  ጸሀፊው ካሳ የጦ አማካሪ ር የኢትዮጵያን አርበኞች የተቀላቀሉት ከፍተኛውን የጦ መኮንን ፓርለ ጨው ርነ ፊት ህል ካሳ ጋር መሆ ጋራ ረሩን እያረጡ ተለያዩ የጦር ሜዳዎች ለዋል

የያኔውን ንጉስ ልዑል ፈሪ መኮንንን (ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን) እንዲህ በማለት ያወድሷቸዋል፡፡ “በ1930 ነገ እንቅ ተኛ የምትውን ውዷን ገራውን ከዚ እንቅ ለመ ፊት መራመድ እን የውጪ ሎማ ህል ከፍተኛ ሚና እንወት ጠንቅ ያወ እና ብል የዲሎማ ውን ከሁሉም ነገር ፊት ስቀ አጠናከሩት ላሉ፡፡ ቋረጥ ታታ እንደነሩም ዓይ ያዩትን ሌ ይጠቅሉ።

ርነ ዋዜ ትን ሁኔ ሲገልጹ ነገ ያ፣ ድል ሪ፣ ቁመ አጠ ያሉ ው። ጥን ከረከ ቁር ጢማው፣ ምናልባ ፈላ ለደራሲ እንደሆነ እንሩን ደሙ አጥንቱ ለመከላከል ቆር ለተ የሚ ይመ  ይላሉ፡፡ አክለውም ምንም እን ፈረንይኛ እንዘኛ ላጥፈው ሩም ያውያን ነገ ከውጭ ዜጎ ጋር ሲገአማርኛ እንዲና ሚያድድ ጓሚ ፈላጊ ው፡፡ እንዲ የሚፉት ነገ እን ጥንቱን የጠቱን ያንን ባህል ረሱ ዋል፡፡

እን ፓርለ ባባል ይለ ከሀገር ገር ታደ ክም “ጀግ ሩ። ርነ መጀመሩ በፊት ንጉሱ ኮረም በምትገኝ ትንሽ ቤተ ት እንደቆዩና በመጨረሻም ማይጨው ጦርነት ሲጀመር ገብተው እንደተዋጉ ይገልፃሉ፡፡ እንማንም ተራ ታደር ሜዳ ግለ ታግለዋል ተዋ ግተዋል አዎ ጨው ሜዳ ከእ ፊት እንደነሩት ነገ ሁሉ ልቁ ላፊ ው፣ ጠቅላላ የሀሪቱን እየ ውን ደጋ ተዋግ ሄም ላቅ ጀግ ሊያ ይገባል” ላሉ ጨው ርነ ፉት ፓርለክ። ንጉሱ ማጨው ርነት በአካል ገብተው እንደተዋጉ የሚያውቅ ኢትዮጵያዊን ቁጥር ምንያህል ይሆን?

ንጉሱን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን፤ የሚያ ሯቸ ሩትን ህተቶችን ጭምር በድፈረት ተችተዋል የአድዋውን ድል ኢጣሊያ ይ ለመድገ ውን ተደጋጋ ድል ይለ ምክንያት እንደነ እንዲህ ሲሉ ተችተዋል፡፡ ሁሉም የጦ ዞቻ በሰጡት ዕዛ ንጊ ከላከ ድሞ እንዳይነዘር ደጋ ጠንቅዋል ይለ አሁንም ህብረት ያንን ብለ ያምናሉ። ነገ ተሞ እምነታ ባድ ርተዋል እንደገናናው ኒል ያንን ሊያገባ የሚችትን ብዙ ዕድ ታልይላሉ፡፡

ደራ ም በቅጡ ያለበሰውንና በምትኩ እንማንውም ገር በሰውን ዘማች እንዲህ ሲሉ ይገልፁታል፡፡ ብዛኛ ችን ከየጥሻውና ከየ ጎራ ጠቀ፣ መጀመሪያው ውጊያ ጠላት ገድ ጥሩ ሪያ ለመታጠቅ እም ቆመ ጀግናና ጉጉ ይህ ሃም ሺህ እንሚጠ የሚገመተ ኢጣ አው የሚደርስበትን የማያ ብ ድደባ ጓዝ ርግጥም ጀብ ፈጽሟል
እንዲያም ጨው ርነ ተጋድ ድር አን ደጃዝማቾች የሚመራ ህል ጨውን ለመያዝ ርነ ድርጎ ጨረሻ ካላት ሊያችን ሊያን ጋር ሩት ያዎች እና ዘቦዎች ባንዳነት ረሰበ ፉን ፓርለክረዋል ያዎች እና ዘቦዎች ዮ- ርነ ተጀመ አን ሊያ ሉት ሪያ ታግዘ ሆነ በስጨረሻም የኢትዮጵያ ጀግኖች ከፊት ጣሊያኖችን ከኋላ ባንዳዎችን ሲዋጉ ውለው ርነቱን በሽንፈት ተጠናቀቀ፡፡

ደጃዝማቾች ካከዝማች ይመራ የነበረው የሰላሌ ጦር የት ሪክ ረው። ኑት ሆነ ደጃዝማች ጨው ርነ እን ያላበቀ ለግ ከዚህ ጦር ጋር አንድ ድንቅ የሆነ የጦር መሪ ብላቴና ታሪክ የፀሐፊውን ቀልብ ወስዷል፡፡የወጃርሶው አቢቹ፡፡ አዲ ትምህርቱን ታተለ ቢቹ በቀ ዓመ ከፍተኛ ትም ፈረን ለመጓዝ እየተዘጋጀ እያ ኢጣሊያ ራራ መጣው። ትምህር ሁሉም ነገ ባር ሆነ ቢቹ ወንድሞ ትሎ ዘመተው። ይህ ብላቴና ለማመን የሚከብድ ፤ እጅን ከአፍ ላይ የሚያስጭን ጀብድ ፈፅሟል፡፡ ጀግናው አቢቹ፡፡ የሚኒሊክ፣ የባልቻ አባነፍሶ፣ የገበየሁ፣ የዲነግዴ፣ የበላይ ዘለቀ፣ የአብዲሳ አጋ፣ የጃገማ ኬሎ፣ የቅዱስ ጴጥሮስ ዘር፡፡ ምርጥ የሀበሻ ልጅ! ያልተዘመረለት የሰላሌ ጀግና፡፡ የት ነህ አቢቹ?
                                     አቢቹ ደራ ደራ
                                     አቢቹ ደራ ደራ…………….
                              Zelalemtilahun.blogspot.com   
                               ዘላለም ጥላሁን፣ ሰኔ 1፣ 2007 ዓ.ም
                                  ሻሎም፣ መልካም ንባብ!

No comments:

Post a Comment