Wednesday, October 16, 2013

አለ ብዙ ነገር


በውስጤ ያመቅሁት- አለ ብዙ ነገር
ለኔ የሚሰማኝ -ለሰው ማይነገር
አለኝ ብዙ ጣጣ- አለኝ ብዙ ሚስጢር
አብሮ ከአጥንቴ ጋር- አፈር ውስጥ ሚቀበር