Labels
- ሐይማኖት (Religion) (8)
- ማህበራዊ ጉዳይ (Social Affair) (42)
- ሳይንስና ቴክኖሎጂ (Science and Technology) (4)
- ባህል (Culture) (11)
- ታሪክ (History) (20)
- ከመፅሐፍት ዓለም (from books) (6)
- የጉዞ ማስታወሻ (Journey’s log) (4)
- ግጥም (Poam) (44)
- ጤና (Health) (3)
Monday, June 27, 2016
Wednesday, June 22, 2016
የብሔራዊ ቴአትር አዲሱ ስያሜ…..
አንዳንዴ ይገርመኛል፡፡ የዳበረ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ እንደሌለው ሀገር
ለምን ወደ ፈረንጅ ቋንቋ እንደምንሮጥ አይገባኝም፡፡ እነ ኪዳነ ወልድ ክፍሌን የመሳሰሉ የቋንቋ ሊቃውንት በፈለቁበት ሃገር ለአፍርጅኛ
ቃላት ትርጉም ከመፈለግ ይልቅ አዳቅሎ መጠቀምን እንደ ባህል ከለመድነው ሰነባበትን፡፡
………ይህ ድርጊት ከግለሰብ አልፎ፣ የሀገሪቱ ትልልቅ ተቋማት ሳይቀር
የበሽታው ሰለባ ከመሆን አልተረፉም፡፡ ለምሳሌ፡ ‘ሚሊኔም’፣ የእድገትና
የ ‘ትራንስፎርሜሽን’ እቅድ፣ የኢትዮጵያ ‘ፕሮድካስቲንግ ኮርፖሬት’፣ ‘ፐፕሊክ ሰርቪስ’ ና የመሳሰሉት ደጋግመን የምንሰማቸው የእንግሊዘኛ
ቃላት ድቅሎች ሲሆኑ የተፃፉት ግን በ አማርኛ ነው፡፡
አንዳንዴ ሳስበው… ከብዙ ጊዜ በኋላ ብዙ ስሞቻችን ተቀይረው በ እንግሊዝ
ቅኝ ግዛት ተይዘው ከነበሩ አገሮች ጎራ መመደባችን የሚቀር አይመስለኝም፡፡
Friday, June 17, 2016
Wednesday, June 15, 2016
“I have a dream”
I
look in to the sun
And
look in to the moon
All
shines equally for the world
Why
dark for African child?
I
know my color is black
But
we are equal at the dark
My
flesh and blood
It
is like what you had
Don’t
hold my dignity
Make
me free to fly on liberty
Give
me full freedom
To
fly on the field of wisdom
‹‹‹‹አዎ መምህር ነኝ!….›››
የትውልዱን ነገ ያዘልሁኝ በ ጀርባ
መጪውን እያሰብሁ በ ህልም የምባባ
አዎ መምህር ነኝ የእውቀት ደብተራ
ከ ፈጣሪ በታች ሰውን የምሰራ
የ ጠመኔ ብናኝ በላጠው መዳፌ
በ መለፍልፍ ብዛት በ ደረቀ አፌ
ሰው ሃብታም የማደርግ ድህነት ታቅፌ
አዎ መምህር ነኝ
የእውቀት ደብተር እንጂ የባንክ ቡክ የሌለኝ
እንደ ደረሰች ሴት እውቀትን እያማጥሁ
ጠመኔ ታቅፌ ከ ትውልድ ፊት የቆምሁ
ነገን እንዲሸከም ጮሄ የምሞግት
ደሞዝ ቀን የራቀኝ እንደ ዳግም ምፃት
አዎ መምህር ነኝ!
የመቶ ብር ምስል የሚያስደነግጠኝ
Tuesday, June 14, 2016
Ethiopia Vs Eritrea Border Clashes
Clashes erupt between
Ethiopia and Eritrean troops in disputed border region, raising fears of
renewed violence.
Al Jazeera
Ethiopia and Eritrea have exchanged accusations over
who started Sunday's fighting at their disputed border
BBC
Ethiopia and Eritrea have traded blame over fresh clashes in a disputed
border region that triggered a bloody war in 1998-2000 and killed thousands of
civilians.
Ethiopia said the situation was calm around the border town of Zalambessa on Monday, and government spokesman Getachew Reda alleged that Eritrean soldiers had been "promptly repulsed" by Ethiopian troops.
Ethiopia said the situation was calm around the border town of Zalambessa on Monday, and government spokesman Getachew Reda alleged that Eritrean soldiers had been "promptly repulsed" by Ethiopian troops.
Subscribe to:
Posts (Atom)