Labels
- ሐይማኖት (Religion) (8)
- ማህበራዊ ጉዳይ (Social Affair) (42)
- ሳይንስና ቴክኖሎጂ (Science and Technology) (4)
- ባህል (Culture) (11)
- ታሪክ (History) (20)
- ከመፅሐፍት ዓለም (from books) (6)
- የጉዞ ማስታወሻ (Journey’s log) (4)
- ግጥም (Poam) (44)
- ጤና (Health) (3)
Tuesday, September 29, 2015
Saturday, September 26, 2015
“ጴጥሮስ ያችን ሰዓት”
(ዛሬም ጀብራሬዎች በሐውልቱ እየሸኙ
ነው)
ታላቁ ባለቅኔና የተውኔት አዘጋጅ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ዘመን ተሻጋሪ የሆነችውን “ጴጥሮስ
ያችን ሰዓት” የምትለዋን ግጥም የፃፈው፡ አንድ ቀን ምሽት ከማዘጋጃ ቤት ሲወጣ ባየው ትዕይንት ምክንያት ነው፡፡ ነገሩ እንዲህ
ነው፡ ፀጋዬ ገ/መድህን ከማዘጋጃ ቤት
እንደወጣ ቁልቁል ወደ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ሲያመራ አንድ ጀብራሬ (በሎሬቱ አነጋገር) ከአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሸንቱን ሲሸና
ተመለከተ፡፡ ፀጋዬም በደም ፍላት ወደ ጀብራሬው ተንደረደረ፡፡ ጀብራሬው ግን “አንተ ድንጋይ እሸናብሃለሁ፡፡ ድንጋይ ነህ …. ድንጋይ
ነህ ….” እያለ በሐውልቱ ላይ ይሸናል፡፡ በዚህ ሰዓት ነበር ሎሬቱ “ጴጥሮስ ድንጋይ አይደለም” ብሎ ጀብራሬውን በደም ፍላት ዘሎ
ያነቀው፡፡ ከዚያም አብረውት የነበሩት ሰዎች ገላገሉትና እየተብሰከሰከ አራት ኪሎን ተሻግሮ ቀበና ገባ፡፡
Wednesday, September 23, 2015
Thursday, September 10, 2015
አስገራሚዋ ብላቴና (The Miracle Teenager)_ክፍል ፪
በመጨረሻም ፌስቡክ ተጠቃሚዋ ስምረትና አሁን ያለችበት ሁኔታ !
ከአመታት በኋላ በቀጠሯችን መሰረት ከተወዳጇ ስምረት ጋር ተገናኘን፡፡ የተገናኘነው ከአመታት በፊት አውርተንበት የነበረው ቦታ መሆኑ ሁለታችንንም ትልቅ ትዝታ ላይ ጥሎናል!
ከቀጠሯችን ውጭ ይዛቸው የመጣቻቸው ሦስት ሴት ልጆች ትኩረቴን ስበውታል፡፡ በአንድ አይነት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሦስት ዕንቁዎች !! የስምረትን አስበልጬ ከሁሎችም ጋር ሞቅ ያለ ሰላምታ ከተለዋወጥኩ በኋላ ስራዬን ጀመርኩ፡፡
ከቀጠሯችን ውጭ ይዛቸው የመጣቻቸው ሦስት ሴት ልጆች ትኩረቴን ስበውታል፡፡ በአንድ አይነት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሦስት ዕንቁዎች !! የስምረትን አስበልጬ ከሁሎችም ጋር ሞቅ ያለ ሰላምታ ከተለዋወጥኩ በኋላ ስራዬን ጀመርኩ፡፡
«ባለ ራዕይዋ ስምረት ይታይህ፣ እንኳን በድጋሜ ለመገናኘት/ለመተያዬት አበቃን»
«(ሳቅ…) እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን… በድጋሜ ስላገኘሁህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል !»
«እሽ ወይዘሪት ስምረት… ነው ወይንስ ወይዘሮ ይሆን ? በሚገርም ሁኔታ ተለውጠሻል፣ ትልቅ ሰው ሁነሻል…ሶስቱ አብረውሽ የማያቸው መንትያ ሴቶችስ ልጆችሽ ይሆኑ ?»
«(ሳቅ…) እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን… በድጋሜ ስላገኘሁህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል !»
«እሽ ወይዘሪት ስምረት… ነው ወይንስ ወይዘሮ ይሆን ? በሚገርም ሁኔታ ተለውጠሻል፣ ትልቅ ሰው ሁነሻል…ሶስቱ አብረውሽ የማያቸው መንትያ ሴቶችስ ልጆችሽ ይሆኑ ?»
Monday, September 7, 2015
Friday, September 4, 2015
Subscribe to:
Posts (Atom)