Tuesday, December 20, 2016

‹‹ትዝብት….›››

 በ “ሂደት” ላይ “ሂደት”
ቆርጠን ስንቀጣጥል~ቃላትን በቃላት
በጨለማ ግርዶሽ~ያ ትናንት ከሰመ
ዛሬም  በ ጭቅጭቅ~አቁሞን ተመመ
በ“ሂደት” ሽንገላ
በ “ወደፊት”መላ
የ “ነገ” ን ለ “ነገ”~እቅድ ስናሰላ
በማስመሰልና በ ስንፍና ጋሻ~እየተደገፈ
ያልኖርንበት “ነገ”~ሳናየው አለፈ
(ምንጭ፡ ከታዛቢው  ማስታወሻ)

No comments:

Post a Comment