ሁሉም
መንገዶች
በ
ግንቦት
20 አድርገው
ወደ
ህዳሴ
ያመራሉ! በ
አንድ
ወቅት
በውቀቱ
ስዩም
እንዲህ
የምትል
ክሽን
ቀልድ
ቀልዶ
ነበር፤
‹‹የ ቀበሌው ሊቀመንበር በ አካባቢው የ ፈለቁ ሶስት ምንጮችን እየመረቁ ነበር፡፡ ከዚያ በ ምረቃው ስነ ስርዓት ለተገኘው ህዝብ እንዲህ የሚል ንግግር አሰሙ፤ ‹‹ ውድ የ ቀበሌያችን ህዝቦች የ እነዚህ ምንጮች መፍለቅ የ ዲሞክራሲያችንና የ መልካም አስተዳደራችን ውጤት ነው አሉ፡፡ ከዚያም ጭብጨባ ተቸራቸው››. አጨብጭበህ ሙት
ያለው
ህዝብ!
ወደ የት መሄድ እንደፈለግሁ ግልፅ ነው፡፡ በ ንጉሱ ዘመን መልካም ነገሮች ሁሉ የ ንጉሱ ችሮታ ተደርገው ይታሰቡ ነበር፡፡ በ ደርግ ዘመን ደግሞ ሁሉም መልካም ነገር የ አብዮቱ ውጤት፣ መጥፎው ነገር ደግሞ የ አድሃሪያኑ ሴራ ተደርጎ ይወሰድ ነበር፡፡