በ
አራት
ዓመት
ጉዞ
ውስጥ
116 የ
ተለያዩ
መጣጥፎችን
ለ
አንባብያን
ጀባ
ብለናል፡፡
ከ
እነዚህ
ውስጥ
አራት
አካባቢ
ፅሁፎች
በሌሎች
ጓዶች
የተሰናዱ
ሲሆኑ
ሌሎች
ግን
በ
እኔ
በራሴ
የተሞነጫጨሩ
ናቸው፡፡
እንግዲህ
‹‹ያለውን
የወረወረ
ፈሪ
አይባልም››
በሚለው
አባባል
መሰረት
በ
ስድና
በ
ግጥም
ካወቅነው
እየጨልፍን
ሃሳባችንን
ስናካፍል
ቆይተናል፡፡
የ
መጣጥፎች
ብዛት
በ
ተፃፉበት
ዘርፍ
እንደሚከተለው
ቀርቧል፡፡
ፅሁፎችን
በማንበብ
ገንቢ
አስተያየት
ለ
ሰጣችሁንና
ከ
ሃሳቦቹ
መልካም
ነገር
ለገበያችሁ
100 000 ሰዎች
እንዲሁም
ዲ/ን
ኤፍሬም
እሸቴን
ገፄን
‹‹አደባባይ››
በተሰኜ
ገፁ
ስላጋራልኝ
፣
እኔ
እና
ገፄ
ታላቅ
ምስጋና
እናቀርባለን፡፡
በ
ገፁ
ላይ
ከመጣጥፎች
በተጨማሪ
ክፍት
የስራ
ቦታን
የሚያመላክቱ
የ 21 ገፆችን አድራሻ፣ የ ምከታተላቸውን ጠቃሚ
ድህረ
ገፆች
አድራሻና
የተለያዩ መፅሐፍቶችን ይዟል፡፡
እርስዎም ገፁን ይከታተሉ፤ ይፃፉ፣ ለ ጓደኛዎ ያጋሩ፡፡ ድህረ ገፁን የሚከተለውን ማያያዣ በ መጫን ማግኘት ይችላሉ፡ http://zelalemtilahun.blogspot.com/
No comments:
Post a Comment