Saturday, November 3, 2012

ደስታና ሀዘን


















ደስታና ሀዘን
ቢውሉ በአንድ ቀን
ሰው ወዴት ያደላል
በማን ይሸነፋል ?
    ደስታ ጣፋጭ ነበር 
    ከወተትም ከማር  
    ሐዘን ግን ሐዘን ነው
    እጅጉን ያስፈራል
    የማሩን መጣፈጥ  
    ከሬት ያመረዋል
            ኅዳ ር 23፣ 2003     

No comments:

Post a Comment