Wednesday, November 21, 2012

አትጨነቅ ብላ

አትጨነቅ ብላ - ታስጨንቀኛለች

የጭንቀቴን መንስኤ - አሷው እያወቀች

የውስጤ ምስቅልቅል- እንደጢስ በኖልኝ

 በመጨነቅ ብቻ- ምነው ባለፈልኝ

No comments:

Post a Comment